Friday, February 25, 2011

አሜሪካዊ ከሆንክ መንግሥትህ ይደርስልሃል፣ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ...

ሊቢያ ሰሞኑን እንዲህ መዓት ሲነድባት የሌሎች አገራት መንግሥታት ደግሞ በዚያ የሚኖሩ ዜጎቻቸውን ለመታደግ መርከቦቻቸውን እና ጀልባዎቻቸውን አሰልፈዋል። ቱርክ እና ቻይና መርከቦቻቸውን ሲሞሉ ተመልክቻለኹ። አሜሪካ ገና ዜጎቿን ጠቅልላ አላወጣችም። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት ተናገሩ እንደተባለው ከምንም ነገር በፊት ቅድሚያ የሚሰጡት “የዜጎቻቸው ደኅንነት” ነው። እንግዲህ የሊቢያውን የሰሞኑን ሁኔታ በመሰለ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስትወድቅ አሜሪካዊ ከሆንክ መንግሥትህ ያወጣሃል፣ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ደግሞ ፈጣሪ ብቻ ይደርስልሃል።

12 comments:

Anonymous said...

Dear Brother,

No doubt for that Our God always with us without any exaguration.

Qale Hiwot Yasemalen Yabertalen!

Anonymous said...

እውነት ተናግረሀል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ይድረስላቸው።

Anonymous said...

if you want to solve this kind of problem you have only one and one option support"The Growth & transformation plan"

Anonymous said...

It is a matter of economical performance we have no capacity to do that, don’t try to politicize each and every issue. Don’t forget that our peoples dying every day in the lack of basic necessities we inherit all these problems from the previous regimes they are responsible to the current miserable life in our country BUT we will SOLVE all these with EPRDF.

Anonymous said...

በምርቃና ሙድ የታለመውን "The Growth & transformation plan" ነው ወይ ደግፉ የምትለን?
ያውስ መንገዱ ሲኖር አይደል::
በሃገሩ ያለውን ዜጋ መብት ያላከበረ እንዴት በስደት ላለው ይጨነቃል ብለህ አሰብክ ?
ዋናው ያጣነው ሀብት ሳይሆን ቅንነቱን ነው::

mela said...

ውድ ወንድሜ ኤፍሬም

"ለኢትዮጵያኖች እግዜአብሔር አለላቸው ለአሜሪካኖች....."ቢባል ይቀላል ምክንያቱምሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ከኦባማ ይበልጣልና እምነቱ ካለን ማለት ነው ፡፡ በምድራዊው ስናስብ ግን አሜሪካኖች የታደሉ ናቸው ምክንያቱም ስለነሱ የሚያስብ ፕሬዘዳንት ስላላቸው እግዚአብሔር ይወዳቸዋል፡፡ እኛም መጸለይ ይገባናል ምክንያቱም መጸሐፍ ቅዱስ ላይ የትኛው ቦታ እንደሆነ ባላውቅም ሕዝቡ ለእግዚአብሔር የማይመች ከሆነ ያንን ሕዝብ ሊቀጣ ክፉ መሪ ይላክለታል ይላል ክፉ መሪ የሚሆነው ክፉ ሕዝብ ሲሆንና እግዚአብሔርን በአፍ ብቻ የሚያመልክ በመሆኑ ነው፡፡
ስብሃት ለእግዚአብሔር ይቀጥላል

Anonymous said...

ወይ አንተ?! መርከብ ከየት ይምጣ? ገሚሱ ከባሀሩ ጋር ሂዶል። የተቀረው ለእትዮ ጫት ያጓጉዛል። ታዲያ ወገንን መታደጊያ ካየት ይምጣ አያ።
እርሱ ይሁንን አቦ። ሌላ ምን ይባላል።
አንተስ ደግ ብለሃል። ደጉን ቀን ያምጣልን። እንጸልይ።

Anonymous said...

To the above "anonymus". Just my view on behalf of myself not on behalf of Ephrem. Haven't you heard on Dutch-welle radio last time? The Ethiopian Embassy at Sudan doesn't want to give even the address of the embassy. Forget every thing else. So in my view this has nothing to do with EPRDF or Adebabay blog just it is all about humanity. Imagine if you have a blood siste/brother there in the crisis what do you feel at this time? So my fellow Ethiopian "anonymus" sometimes it is good to write once thinking many times.

To Ephreme:

Yes your view looks like picking only the negative part. Last time I have commented on your "Tililik Sewoch" composition and you don't want to post it. Cause you expect only positive response and admiration; that is immatured blogging in my view to you. If I am not wrong we have the right to perceive in our way and it is upto you to convey the essage you want. But be ready to accept both the positive and negative comments. If I am not wrong again you are also kind of "Kahin" right? ክኒኒም እየመረረ መዋጥ ጥሩ ነው ከበሽታ ያድናልና:: ፓ! ፓ! ወንዳታ! የወንድ ልጅ መባልን ብቻ አትጠብቅ:: በንቀትም አትለፍ::

Anonymous said...

ወገኖቼ አሁን መንግስትን መኮነኑም ሆነ ሌላው ሌላው ለሊቢያ ጥቁር ስደተኛ ምንም አይረባውም ከቻልን እየደረሰበት ያለውን መከራ እኛ በቦታው እንዳለን በማሰብ በአንድ ድምጽ ከፍል ውሃ ከነደደ እሳት የምታወጣ አምላክ በደላችንን ሳታስብ በይቅርታ ተመልከተንና ወገኖቻችንን እቅፍ ድግፍ ክልል አድርገህ ከዚህ መከራ ሰውርልን በማለት ወደ እግዚአብሄር እንጩህ ይቻለዋል ከልብ ከጮህን ያደርገዋል:: አይዞችሁ ወገኖቼ ለሰው የማይቻል የሚመስለን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይቻለዋልና በርቱ

ከአቡዳቢ

Anonymous said...

Hey Ephreme,
thank you for pointing out that there are Ethiopian in Libya who are suffering from the current problems.

I have few suggestions for those thugs who are in the Addis Ababa Palace,
1. one man rule for 20 years is unacceptable in 2011
2. try to learn from what happened in Egypt and Libya
3. Enough is enough for the " 1966 E.C." generation to mess up our beloved country , we the new generation, want new leaders and not socialism!!!

Anonymous said...

Enate Hoye !! enkuan yemiyaweta mengisy yelilewun ena binorim eko lememeles fekadegna yehone ziga yelem. duro min hono hide ena??????

Anonymous said...

Ayyyyyy dikamachihu! Manim wede Ethiopia memelse ayfelgim.

Blog Archive