Friday, April 20, 2012
Friday, April 13, 2012
ልዩነት በወጥነት እና ብዙነት በአንድነት
(READ ልዩነት በወጥነት እና ብዙነት በአንድነት IN PDF) ከዕለታት በአንድ ቀን፣ ከአንድ ወዳጄ ጋር ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል። ርዕሳችን ስለምንኖርበት አገር፣ ስለ አሜሪካና አሜሪካውያን ነበር። ያ ወዳጄ በሥራ ቦታው ከገጠመው ነገር እየተነሣ “አሜሪካውያኑ እንዲህ ብለው፣ እንዲህ አድርገው፣ እነዚህ አሜሪካውያን” ይለኛል። እስያውያን የሚመስሉ ዓይነ-ጠባቦቹን በደፈናው “ቻይናዎቹ” ይላቸዋል። ጠቆር ያሉትን “እነዚህ ጥቁሮች”፣ ስፓኒሽ ተናጋሪ አሜሪካውያንን ደግሞ “ስፓኒሾች” በሚል የደፈና ቃል ይጠራቸዋል። ለካስ እርሱ አሜሪካውያን የሚላቸው “ፈረንጆቹን” ብቻ ኖሯል። ይህ መነሻ ሆኖን ከኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያዊነት አንጻርም እየተመለከትነው ብዙ ተጨዋወትን።
Subscribe to:
Posts (Atom)
